Source: https://amharic.voanews.com/

መስከረም 14, 2019

 5 ከኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ማህበራት ሰላማዊ ሰልፎችን ጠርተዋል፡፡

5 ከኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ማህበራት ሰላማዊ ሰልፎችን ጠርተዋል፡፡ አጋሩ

ዋሽንግተን ዲሲ — 

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ከኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ማህበራት የፊታችን ሀሙስ መስከረም 8/2012፣ በአራት የዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ ከተሞች ይካሄዳሉ የተባሉ ሰላማዊ ሰልፎችን ጠርተዋል፡፡

የሰልፉን ዓላማ እና ግብ ለማብራራት በጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይም ፣ ‹‹በቤተክርስቲያን እና ምዕመናን ላይ እያየለ በመጣው ጥቃት ተቆጥተናል፣ መንግስት ጥቃት ፈጻሚዎችን ለፍርድ ማቅረብ አለበት!›› ሲሉ አሳስበዋል፡፡

ሀብታሙ ስዩም በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተገኝቶ ነበር፡፡ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል፡

በሰሜን አሜሪካ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ማህበራት ሰልፎችን ጠርተዋል

by ቪኦኤ