ከስድስት ዓመት በፊት ነው የማኅበረቅዱሳን ዋና ጸሐፊ በዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ “አብዛኛው የማኅበሩ አባል የኢሕአዴግ አባል ነው!” የሚል ሪፖርት አቅርቦ ነበር፡፡ ከጉባኤው ውጭ በዚህ ሪፖርት የተበሳጩ አባላት “እንዴት እንዲህ ትላለህ?” ብለው ሲጠይቁት “በየዓመቱ ከየዩንቨርስቲው እየተመረቁ የሚወጡ አባሎቻችን ተመርቀው ሲወጡ የኢሕአዴግ አባል እንዲሆኑ ተደርገው እንደሚወጡ የምታውቁ መሰለኝ!” ብሎ መልሶ ነበር፡፡
ማኅበረ ቅዱሳን አመራሮችን እንጅ አባሎቹን የፖለቲካ ፓርቲ አባል እንዳይሆኑ የሚከለክል ውስጠ ደንብ ስለሌለው ወይም ስለማይከለክል በወያኔ/ኢሕአዴግ አባላት ከመሞላት እራሱን ሊታደግ ሳይችል ቀርቷል፡፡ ውስጠደንቡ በአመራርነት ያሉ አባላቱን ግን የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል መሆን እንደማይችሉ ይከለክላል!!!
ወያኔ/ኢሕአዴግ በዚህ መንገድ ማኅበረቅዱሳንን በአባሎቹ ጠቅጥቆ ከሞላው በኋላ ለውጥ የሚለውን ድራማ መተወኑን ተከትሎ የተቀሩትንና አባለቱ ያልሆኑትን የማኅበሩን አመራሮች አንባሳደርነት፣ ሥራ አስኪያጅነትና የመምሪያ ኃላፊነት እየሾመ ማኅበሩን እንዳለ ሊረከበው ችሏል፡፡
እኔን ጨምሮ ብዙዎቻችን ማኅበረ ቅዱሳን ትውልዱን በማነፅና ቤተክርስቲያንን በመታደግ ረገድ ትልቅ ሚና እንደተጫወተ እናስባለን፡፡ አሁን ከማሳያቹህ ገጽታ አንጻር ማኅበሩን ስንለካው ግን ማኅበሩ አውቆም ሳያውቅም በሠራው ሥራ የቤተክርስቲያን ጠላት እንደነበር ትረዳላቹህ ብየ እገምታለሁና በጥሞና ተከታተሉኝ፡፡
እርግጥ ጉዳዩ ማኅበረ ቅዱሳንን ብቻ የሚመለከት አይደለም፡፡ ክርስትና ሳይገባቸውና በማይሆን ስብከታቸው ሕዝበ ክርስቲያኑን ወኔቢስ ስልብ ያደረጉትንና እያደረጉት ያሉትን መምህራን፣ ሰባክያን፣ አባቶችና መንፈሳዊ ማኅበራት በሙሉ ይመለከታል፡፡
እግዚአብሔር መቸስ ደግ ነው፣ ዓዋቂ ነው፣ ጠቢብ ነውና እንደሚሆን እንደሚሆን እያደረገና እያቻቻለ ሳንጠፋ ከዚህ ዘመን ላይ እንድንደርስ አደረገን እንጅ ክርስትና ወይም ሃይማኖት ሳይገባቸው የገባቸው እንደሚመስላቸው ሰዎች ስብከትና ትምህርት ቢሆን ኖሮ እስከአሁን ደብዛችን ጠፍቶ ክርስትና ወይም ሃይማኖት ኢትዮጵያ ውስጥ በጠፋ ነበር፡፡
እነዚህ ክርስትና ሳይገባቸው የገባቸው የሚመስላቸው “ሰባክያን ነን፣ አባቶች ነን ምንንትስ ነን!” የሚሉ ሰዎች ከጥንት ጀምሮ ያልገባቸውን ጥቅስ እየጠቀሱ በመስበክ የምእመናንን እጅና እግር አስረው ምእመናንን በአሕዛብ ሲያስፈጁ ኖረዋል፡፡ በተለይ ከማኅበረቅዱሳን መፈጠር በኋላ በተሳሳተ መረዳት የተፈጠረው ስብከት መናኘት ከጀመረ ወዲህ ችግሩ በእጅጉ ሊስፋፋ ችሏል፡፡ በዚህም ምክንያት ጥንት አልፎ አልፎ በሚታዩ መምህራን ይታይ የነበረው ችግር አሁን ሙሉበሙሉ በሁሉም መምህራንና ሰባክያን እንዲሁም አባቶች ላይ ሊታይ ችሏል!!! ይሄም ችግር የቤተክርስቲያኗንና የሀገርን ህልውና አደጋ ላይ የጣለበት ደረጃ ደርሰናል!!!
ምንም እንኳ ክርስቲያኖች በእነኝህ መምህራንና ሰባክያን እንዲሁም አባቶች በሚሰጠው የተሳሳተ ትምህርት ያለ አንዳች የአጸፋ እርምጃ በሠማዕትነት በማለፋቸው በነፍሳቸው ዋጋ ማግኘታቸው የሚቀር ባይሆንም እነኝህ ያልገባቸው መምህራን፣ ሰባክያንና አባቶች በማይሆን ስብከታቸው ምእመናንን በሥጋቸው ለብዙ መከራ እንዲዳረጉና ጥቅማቸውን አሳልፈው እንዲሰጡ ሲያደርጉ መኖራቸው ግን በእጅጉ የሚያስቆጭ ነው!!!
ደግነቱ በተሳሳተ መረዳትም ይሁን በምን ክርስቲያኖች ስለ እግዚአብሔር ብለው የሚከፍሉት ዋጋ ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ስም የሚቀበሉት መከራና ፈተና ሁሉ፣ የሚሠሩት ትሩፋትና ተጋድሎ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ የሚያሰጥና በከንቱ የማይቀር መሆኑ በጀን እንጅ እንደነሱ ቢሆን ቀልጠን ቀርተን ነበር!!!
“የሚጠቅሱት ቃል ትክክል አይደለም፣ የጌታ ቃል አይደለም!” አይደለም እያልኩ ያለሁት፡፡ ቃሉ ቅዱስ፣ የታመነና የአምላክ ቃል ነው፡፡ ነገር ግን አብዛኞቹ መምህራን፣ ሰባክያንና አባቶች ሁሉም ሕግጋተ እግዚአብሔር ቅድመ ሁኔታ ያላቸውና መቸት (መቸና የት) ፣ ለማን? ለምን? እንዴት? የሚሉ ጉዳዮች የሚለይላቸው መሆናቸውን ያለመረዳት ከፍተኛ ችግር አለባቸው ነው እያልኩ ያለሁት፡፡ ከብሉይ እስከ ሐዲስ ኪዳን ያሉ የእግዚአብሔር ሕግጋት ሁሉ ሁሉንም ክርስቲያን የሚመለከቱ አለመሆናቸውንም ጠንቅቆ ያለመረዳት ችግር አለ!!!ከላይ እንዳልኳቹህ ይሄ እጅግ አሳሳቢ ችግር በዚህ በዘመናችንም በእጅጉ ተባብሶ ይገኛል፡፡ እንደምትሰሟቸው በቤተክርስቲያን ላይ እየተፈጸመ ያለውን መንግሥታዊ ሽብር ለመቃወምና ለማውገዝ እንኳ ማኅበረቅዱሳንን ጨምሮ በሌሎችም መንፈሳዊ ማኅበራት በኃላፊ፣ በሰባኪና በአገልጋይ ስም የተሰለፉ አስመሳይ ካድሬዎች “እኛ ክርስቲያኖች የተቃውሞ ሰልፍ የማድረግ ባሕል የለንም፡፡ ፈተና ሲመጣብን፣ ችግር ሲገጥመን ሱባኤ ከመግባት፣ ምሕላ ከመያዝና ሠማዕትነት ከመቀበል ውጭ!” እያሉ የምእመናንን ሐሞት እያፈሰሱና የምንደኝነት ሥራቸውን በሚገባ እየከወኑ ይገኛሉ!!!
ይህች ቤተክርስቲያን ግን የተቃውሞ ድምፅ ማሰማት ብቻ አይደለም ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ደኅንነት፣ ህልውና፣ ነጻነት፣ መብትና ጥቅም ጦር ሜዳ ተሰልፋ በማዋጋት ዋጋ መሥዋዕትነት እስከመክፈል የደረሰ ታሪክና ባሕል ያላት ቤተክርስቲያን ናት!!!
ለውጭ ጠላት ብቻ ሳይሆን በሀገር ውስጥ ጉዳይም በየገድላገድሉ እንደምናነበው መነኮሳትና መናንያን ቤተክርስቲያን በነገሥታቱ የተደፈረች መስሎ በታያቸው ቁጥር፣ “ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ!” ብለው ባመኑ ቁጥር ከገዳም ሳይቀር በዓታቸውን ጥለው እየመጡ በደባባይ በማውገዝና በመቃወም ሲቻል የተፈጠረው ችግር እንዲስተካከል ሲያደርጉ፣ ሳይሆን ሲቀር ደግሞ በአቋማቸው ጸንተው ሠማዕትነት የመቀበል ባሕልና ታሪክ ያላት ቤተክርስቲያን ናት ቤተክርስቲያናችን!!!
የሚገርመኝ ነገር እነኝህ ሰባክያንና አባቶች ነን ባዮች ለራሳቸው ስለሚፈሩና መጋፈጥ ስለማይፈልጉ እንዲሁም የአገዛዙ ቅጥረኞች ስለሆኑ የእግዚአብሔርን ቃል መሸሸጊያ አድርገው ጥቅስ እየጠቀሱ ቤተክርስቲያንንና እራሳችንን ከቤተክርስቲያን ጠላቶች ጥቃት እንዳንከላከልና እንዳንታደግ ቃሉ “‘ክፉውን በክፉ አትቃወመው!’ ነው የሚለው!” እያሉ ፣ “‘ጠላትህን ውደድ!’ ነው የሚለው!” እያሉ፣ “‘የሚያሳድዷቹህን መርቁ፣ መርቁ እንጅ አትርገሙ!’ ነው የሚለው!” እያሉ፣ “‘ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት፣ መጎናጸፊያህን ለሚወስድብህ እጀ ጠባብህን ጨምርለት!’ ነው የሚለው!” እያሉ፣ “‘ሰይፍ የሚያነሡ በሰይፍ ይወድቃሉ!’ ነው የሚለው!” እያሉ የሚሰብኩን መምህር፣ ሰባኪና አባት ተብየዎች ሁሉ እኛን እንዲህ እንደሚሉን በራሳቸው ወይም በግል ሕይዎታቸው ግን ጨርሶ እንደሚሉት ሆነው አለመገኘታቸው ነው የሚገርመው፡፡ ሌላው ቀርቶ ተሰድበው እንኳ ዝም የማይሉ ወይም የማያልፉ ናቸው!!!
እኛም ምእመናን እራሳችን ለቤተክርስቲያን እንድረስ ሲባል መዓት ጥቅስ በመጥቀስ “….እንዲህ አታድርግ!” ይላል እያልን ቤተክርስቲያንን እናስበላታለን፡፡ በግል ለሚመጣብን ነገር ሁሉ ግን ጠላታችንን የገባበት ገብተን እንበቀለዋለን እንጅ “ቃሉ እንዲህ ይላል!” ብለን አናልፍም አንታገስም፡፡
ይሄ ታዲያ ምን የሚሉት ክርስትና ነው??? ይሄ ዓይነት ሕይዎትስ ያድነናል ወይ??? እራስን ማታለል አይደለም ወይ??? ለመሆኑስ ክርስትና ማለት ሁልጊዜ በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል ለመታረድ ሲቀርብ በዝምታ የሚታረድ በግ መሆን ማለት ነው ወይ??? ፈጽሞ አለመሆኑን ቃሉን ዋቢ በማድረግ ላስረዳቹህ እፈልጋለሁ!!!
“አትግደል!” ዘጸ. 20፤13 የሚለው ሕግ በኦሪቱ ዘመንም እንደ ነበረ ታውቃላቹህ፡፡ እግዚአብሔር በኦሪቱ ሕግ “አትግደል!” የሚል ጥቅል ሕግ ከሰጠ በኋላ በአፈጻጸም ላይ ግን ልዩ ሁኔታዎችን (exceptions) አስቀምጦ “ጥፋት ናቸው!” የተባሉትን ሕግጋት የተላለፉትን ሰዎች በድንጋይ እየወገሩ እንዲገሏቸው እያዘዘ ያስፈጽም እንደነበር ታውቃላቹህ፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በዚያ ዘመን ዕብራውያኑ “አትግደል!” የሚል የእግዚአብሔር ሕግ አለና ብለው ሕዝበ እስራኤል ዙሪያቸውን በከበቧቸው ጠላቶቻቸው ሰልፍ ከመውጣትና ጠላቶቻቸውን እየፈጁ ከማጥፋት እንዳልተከለከሉ ታውቃላቹህ፡፡ እራሱ እግዚአብሔርም “‘አትግደል!’ የሚል ሕግ ሰጥቻቸዋለሁና!” ብሎ እሱ እራሱ አዝማች ሆኖ መሳፍንቱን በእንደራሴነት አስቀምጦ በጠላቶቻቸው ላይ እንዲዘምቱና እንዲያጠፏቸውም ከማድረግ እንዳልታቀበ ታውቃላቹህ!!! ይሄ የሚያሳየን ምንድን ነው ሕገ እግዚአብሔር ጊዜና ቦታ እንዲሁም መቸት፣ ማንን የሚለይለት መሆኑን ነው፡፡
ሳሙኤል በቤተመቅደስ ያደገ በእግዚአብሔር በእጅጉ የተወደደ የእግዚአብሔር ካህን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሳሙኤል “አትግደል!” የሚለው የእግዚአብሔር ሕግ በእሱ ላይም እንደሚሠራ ስለማያውቅ ነው ወይ ጨካኙን፣ አረመኔውን የአማሌቅን ንጉሥ ሰዎችን እያሰቃየ ይገድል በነበረበት መንገድ አሰቃይቶ ቆራርጦ የገደለው??? ሳሙ. 15፤33 የእስራኤል ካህንና መስፍን ሳሙኤል ይሄንን በማድረጉ ኃጢአት ሆኖ ተቆጥሮበታል ወይ??? እናም ጥያቄው “የማንን ነፍስ ነው ያጠፋው? በምን ምክንያት?” የሚለው ነው እንጅ ነፍስ ማጥፋቱ አልነበረምና አልተኮነነበትም!!!
በሐዲስ ኪዳንም እንደ ኦሪቱ ሁሉ ጌታ ከሰጠን ጥቅል ሕግጋት ባሻገር በአፈጻጸም ላይ ከሕጉ ውጭ የሚፈጸሙ ልዩ ሁኔታዎች (exceptions) አሉ፡፡ ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ በእምነታቸው እኛን ለሚመስሉንና በአስተሳሰብ ለሚስማሙን ገዥዎች ክፉ ቢሆኑም እንኳ አርፈን እንድንገዛ አለዚያ ግን እንደሚቀጡን ባስጠነቀቀበትና በመከረበት መልእክቱ “….ክፉ አዲራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና!” ሮሜ. 13፤4 ሲል የነገረን፡፡
ልብ በሉ የእግዚአብሔር አገልጋይ የተባለው እግዚአብሔር ክፉ አድራጊውን መቅጣት ሲፈልግ በሕዝብ ላይ የተሾመውን አሥተዳዳሪ በመሣሪያነት ተጠቅሞ ስለሚቀጣበት አይደለም፡፡ ነገር ግን ክፉ የሚያደርግን ሰው መቅጣትና መበቀል እንደሌሎች የጽድቅ ሥራዎች ሁሉ ዋጋ የሚያሰጥ ወይም እግዚአብሔርን ማገልገል ስለሆነ እንጅ!!! ካህኑ ሳሙኤል እንዳደረገው ማለት ነው፡፡
ቅዱስ ጳውሎስ ይሄንን ጥቅስ የጠቀሰው አረማውያን ወይም መናፍቃን ለሆኑ አገዛዞችም እንድንገዛ የሚመስለው ብዙ ሰው አለ፡፡ አላውያንን አረማውያንንና መናፍቃንን አቤት ወዴት ብለን ከተገዛንማ እምነታችንስ እንዴት ሊኖር ይችላል??? ለምሳሌ ግራኝ አሕመድን ፋሽስት ጣሊያንን አቤት ወዴት ብለን ብንገዛ ኖሮ ሃይማኖታችንስ ከእኛ ጋር ትኖር ነበር ወይ??? ስለሆነም ጥቅሱ ለእንዲህ ዓይነት አገዛዞች የተጠቀሰ አይደለም!!!
ይሄንን ጉዳይ ከቤተክርስቲያን ታሪክ አንጻር ስናየውም ቅድስት ቤተክርስቲያን ለቅዱሳን ፈጣሪ “….በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፣ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ!” ኢሳ. 56፤5 ብሎ በሰጣቸው የመታሰቢያ ቃልኪያን መሠረት ቤተክርስቲያንን በስማቸው ሰይማ፣ ጽላት ቀርጻ፣ ክርስቲያኖችን በስማቸው ሰይማ የምታስባቸው ቅዱሳን “ምሥራቃውያን ሠማዕታት!” በመባል የሚጠሩት ሮማውያኑ እነ ቅዱስ ፋሲለደስ፣ ቅዱስ ቴዎድሮስ፣ ቅዱስ ዮስጦስ፣ ቅዱስ መርቆሬዎስ፣ ቅዱስ አውሳብዮስ፣ ቅዱስ መርመሕናም፣ ቅዱስ ጊጋር ወዘተረፈ. በሠማዕትነት እስኪያልፉ ድረስ የክርስትና ጠላት ነገሥታትን ከነሠራዊታቸው ፈጅተዋል ደምስሰዋል!!! ገድሎቻቸውን ማንበብና ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ክፉ አድራጊዎችን መበቀልና ማጥፋት እግዚአብሔርን ማገልገል ነውና!!!
ለዚህም ነው ቤተክርስቲያን ታቦቷን ይዛ ጦር ሜዳ በመሰለፍ ለሀገር ህልውናና ደኅንነት፣ ለሃይማኖት ህልውናና ደኅንነት አብራ ተሰልፋ ስትዋጋ የኖረችው!!!
በመሆኑም ሕዝበ ክርስቲያን ሆይ! ማኅበረ ቅዱሳንን ጨምሮ የሃይማኖት ምንነቱ ሳይገባቸው፣ የእግዚአብሔርን ቃል በቅጡ ሳይረዱ፣ እንዲሁም በቅጥረኝነት ያለቦታውና ያለጊዜው የእግዚአብሔርን ቃል እየጠቀሱ እጅና እግርህን አስረው ሊያስፈጁህ የሚሰብኩህን ያልጠነቀቁ የመንፈሳዊ ማኅበራትን፣ የመምህራንን፣ የሰባክያንንና የአባቶችን ስብከት ወዲያ ጣልና ሃይማኖትህን ሊያጠፋ፣ አንተንም እየቀላ ሊፈጅህ የሚመጣብህን የአሕዛብን፣ የአረማውያኑን፣ የመናፍቃኑንና የአላውያኑን መንጋ መሣሪያ ያለህ በመሣሪያህ፣ መሣሪያ የሌለህ ደግሞ ስትፈልግ በሰይፍ፣ በገጀሞ፣ ወይም በገጀራ ባገኘኸው ነገር ሁሉ እየቀነጠስክ እየደፋህ ጣለው!!! ይሄንን ማድረግህም ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ የምታገኝበትን አገልግሎት መፈጸምህ መሆኑን ቅንጣት ታክል እንኳ አትጠራጠር!!!
ከመፍራት፣ መጋፈጥን ከመሸሽና ከቅጥረኝነት ሳይሆን ሃይማኖትን ጠንቅቆ ካለመረዳት፣ ትክክለኛ ትምህርት እያስተማራቹህ እየመሰላቹህ ሕዝበ ክርስቲያኑን ቆሞ እንዲታረድ ብቻ የምትሰብኩ ያልጠነቀቃቹህ ሰባክያንና አባቶች ፈጥናቹህ የተሳሳተ መረዳታቹህን አርማቹህ ቤተክርስቲያንን ታገለግሉ ዘንድ አጥብቄ ማሳሰብ እወዳለሁ!!! ቅጥረኞችና አስመሳዮችን ግን የሥራቹህን ይስጣቹህ! አይለመናቹህ! ከማለት ውጭ ምንም የምላቸው ነገር የለኝም!!!
“እና ታዲያ ማኅበረቅዱሳን እንዲህ ከሆነ እንዴት አሁን ሌሎቹን ማኅበራት ይዞ የተቃውሞ ሰልፍ ሊያደራጅ ቻለ?” የሚል ጥያቄ ቢኖራቹህ ይሄንን እንቅስቃሴ እንደጀመሩት “የማኅበረ ቅዱሳን እጅግ አሳዛኝ ውድቀትና ፍጻሜ!!!” በሚል ርእስ በጻፍኩት ጽሑፍ ላይ አብራርቸ ገልጨዋለሁና ምላሹን ከዚያው አግኙ፡፡ ሊንኩም እነሆ፦
https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2019/08/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8A%85%E1%89%A0%E1%88%A8-%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B3%E1%8A%95-%E1%8A%A5%E1%8C%85%E1%8C%8D.pdf
እባካቹህ ጽሑፉን በመጋራት ለሕዝበ ክርስቲያኑ አድርሱ???
ድል ለቤተክርስቲያን!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው