October 1, 2019

Source: https://mereja.com/amharic/v2/153380

እሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2012ዓ•ም• የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት በመስቀል አደባባይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አቅርቧል። የሰላማዊ ሰልፍ አላማ እና ዝርዝር ሁኔታውን በተከታታይ ቀናት ይፋ እናደርጋለን።

Image may contain: one or more people and text