October 13, 2019

ዶ/ር አብርሃም ዓለሙና አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያን የ2011 ሽግግር ሂደት በምልሰት በመንቀስ ከ2012 ፊት የተደቀኑ ተስፋና ስጋቶችን ያነሳሉ። አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ።