ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

2019 October 17

eprp new year wishing

ኢህአፓ ለተሻለ ነገ

ኢህአፓ ለተሻለ ነገ እያሉ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተሰማርተው በተለያዩ ስፍራዎች በቅስቀሳ ላይ መሆናቸውንና በአጭር ጊዜያት ውስጥ ኢህአፓም በወጣቶች ታቅፎና ወጣቶቹም አርማውን አንግበው ከአንደበታቸው በቀጥታ በተግባር ላይ  ሆነው ያሚያሳይ ቪድዮ ስለደረሰን ይመልከቱት።

በርቱ ኢህአፓዎች፤

dinkneshethiopia.com