መብት ነው ዛሬም እንታዘብ
ጅራፍ እራስ ገርፎ እራስ ይጮህ እንዲሉ
በአንድ መቆም ዛሬ ነው! ድል ለኢትዮጵያ!
======================
የኦሮሞ ጠባቦች ሁሉም በሚያስብል ለጃዋር መጮህ ጀምረዋል። ጃዋር መሐመድ ጠባቂወቹን ለመቀየር የሄዱ የፌደራል ፖሊሶች እንደነበሩ ሰምተናል። ዛሬ እየተላለፈ ያለው ዜና ደግሞ ሁሉም የባለስልጣናት እርሱን የሚደግፉ መግለጫወች አውጥተዋል። ዋና የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዜዳንትም ተመሳሳይ የቁጣ ጃዋርን ማን ይነካዋል ይላል። የዚህ ድራማ አንዷ አካል ህወሓት ከሁሉም የፈጠነ መግለጫ አውጥታለች። ይህ እንግዲህ የተቀነባበረው ጸረ ኢትዮጵያ እና ጸረ አማራ ዘመቻ የመጨረሻው ዳፋ መሆኑ ነው። ለምን እንዲህ አልህ የሚል ጥያቄ በሁሉም ልቦና ቢነሳ እንዲህ ነው። ዛሬ ሐረር የነበረው ሁኔታ የሽመልስን ቃል በተግባር የደገመ ነበር። ድሬደዋ የሰው ህይወትም አልፏል። አንቦ እንዲሁ ከባድ ችግር አረፋፍዷል። እነ እያስፔድ ተስፋየ አንድ ሰሞን ለታላቅ ወንድሙ እግዞ ስንል የኦሮሞ ጽንፈኝነት እና ኢትዮጵያን እና አማራ ጠልነት ይኖረዋል ለፍትህ፣ ዴሞክራሲ እና እኩልነት የቆመ መስዋእትነት እየከፈለ ያለ በሚል ነበር። ተመሳሳይ አሳዛኙ ታየ ደንዳ የተባለ አንድ ሰሞን ለፍትህ የቆመ እና ስለፍትህ የታሰረ መስሎን ልክ እንደዮናታን የጮህንለት ሰው “ነፍጠኛን ከአዲስ አበባ ጠራርጎ ማስወጣት ነው” የሚል ፍከራ የዘር ምንጠራ ቀስቃሽ ጥሁፍም ለጥፏል። ይህ ከባለግዜወች ስልጣን ከተረከቡት መሆኑ ደግሞ ከምር የሚያሰጋ ሆኖ ለሁሉም ዜጋ እየታየ ነው።

የዛሬው ድራማ ግን ፈጽሞ ሊገባን አልቻለም። ምክንያቱም ስልጣን በእጃቸው ያሉት በማን ላይ እንደሚፎክሩም ግልጽ ባለመሆኑ ነው። ህወሓቷ ከመቀሌ ፉከራዋን እና ለኦሮሞ ጽንፈኞች ድጋፏን እያስተጋባች ነው። ይህ እንቆቅልሽ ግን ዳግም ለኔብጤው የሚገባ አይደለም ግን ባጭሩ ኢትዮጵያን የማፍረስ ዘመቻ አንዱ አካል መሆኑ ነው የዛሬው ድራማ። አይጥ ለሞቷ ይባላል። እንከፍ የሆኑ እነ ታየ ሽመልስ አይነት ባዶወች ይህችን ታላቅ ሀገር እንዲህ በቀላል የሚያፈርሷት ይመስላቸዋል ግን ለነሱ የመጨረሻ እንደሚሆን ደግሞ ግልጽ ነው። የትግራይ ሕዝብ ከሕወሓት መፋታት ያለበት ለእራሱ እና ለአባቶቹ ታሪክ ሲልም ነው።

የትግራይ ወጣት ተማሪወች የህወሓትን ጭፍን የዘር ጥላቻ እና እወጃ ሳይቀበሉ ወደ አማራ ክልል በመሄድ ከወንድም እህቶቻቸው ተደባልቀዋል። ዩኒቨርሲቲወችም በመልካም እንደሚቀበሏቸው ግልጽ ነው። የትግራይ ሕዝብም ይህን የህወሓት የዛሬ እወጃ በእንቢተኝነት ሽሮ ከወገኑ እና ከሀገር አንድነቱ ጎን እንዲቆም ይጠበቃል። አዚም አንደንዝዝ ውስጥ ያለው የትግራይ ምሁር ሊነሳ እና የህወሓት ያረጁ ያፈጁ አስተሳሰቦችን እንቢየው ሊል ይጠበቃል። ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅ!!!

የመፍትሄ ሀሳብ

ኢሕአፓ/መኢአድ የጀመሩትን የትብብር ደረጃ ከፍ ማድረግ በአንድነት ጎራ ያለው እውነተኛ ሀገር ወዳድ እና ድርጅቶች የመጨረሻ ደወልን አውቀው ቁርጠኛ እራስን የማትረፍ ትብብር መፍጠር ይኖርባቸዋል። ቤተመንግስትን የሚደግፉ ተቃዋሚወች ግዜው የከፋ ከሆነ የመደበቂያም ቦታ ስለማይኖር ከተቃዋሚው እና ሀገርን እና እራስን ለመከላከል የግድ ብሎ ከተገፋው ጎን ሊቆሙ አቋምን ሊያጠሩ ይገደዳሉ። የመኢሶንን ታሪካዊ ስህተት አለመድገም። በውጭ የአንድነት ጎራው በአንድ መቆም እና ውስጥ ካለው ጋር እጅ ለእጅ ሊየያዝ ይገባል። የሀገር ጠላቶች እና የአንቀጽ 39 ህልመኞች ያለምንም ችግር በአንድ መቆማቸውን ያየንበት ወቅት ነው። እነበቀለ ገርባን ያስታውሷል ከህወሓት ጋር የፈቱትን የግል ቁርሾ ወደጎን አድርገው በአንድ ለመቆም ተስማምተዋል። ጃዋር ፌደራሊዝምን በመጠበቅ ላይ ያለች ህወሓት ብቻ ናት ብሎናል። ጎበዝ በታሪክ ፊት እንዳናፍር
Adios!

Taye Dendea
October 20 at 1:22 PM ·
የነፍጠኛን ርዝራዦች ከመሃል ኦሮሚያ በተለይ ደግሞ በፊንፊኔ እና ከፊንፊኔ ዙሪያ ሰባብሮ እና ጠራርጎ ለመቅበር ማዕካላዊው የቄሮ ኮማንድ ፖስት በተጠንቀቅ ይቁም !
የዛሬ 150 ዓመታት በፊት በሳህለ ሥላሤ የሚመራው ወራሪው ነፍጠኛ ከሰሜን ሸዋ ጫፍ ተነስቶ በተደጋጋሚ መሃል ቱላማ ላይ ሲያካሃሄድ የነበረውን የከብት ሥርቆትና የእህል ዝርፊያን በልጅ ልጁ በጨፊጫፊው ምኒልክ ወደ ጅምላ ወረራ በመሻገር የአሁኑ መላ ኦሮሚያንና አጠቃላይ ደቡብ ሕዝቦችን በጠመንጃ አፈሙዝ መንበርከክ ችሏል!

ይህንን የነፍጠኞች ወረራ የኢትዮጵያ ጭቁን ሕዝቦች ለዘመናት ባካሄዱት እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ የመጀመሪያው ዙር በ1966 ዓ.ም በተቀጣጠለው አብዮት ተደምስሷል፡፡በዚህ በተቀጣጠለው አብዮት መስከረም 2/1967 ዓ.ም የዲቃሎች ትርክት ሆነው ለሺህ ዘመናት የቆየው የጂው

Close

Image may contain: 1 person, text