2019-10-30

ኦሮሞ ቄሮ ንቃ!የኦሮሞ ሕዝብም ንቃ…!

መምህር ታሪኩ

ቄሮን ደም አፍሳሽና ሰው አራጅ ያደረጉት በኦሮም ሕዝብ ስም ገንዘብ ከግብጽ የሚቀበሉ አጭበርባሪ አክቲቪስትና ፓለቲከኞች ናቸው ። ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ላለው ግድያና ደም መፍሰስ የግብፅ እርዳታ አለበት። ቄሮ በስምህ ገንዘብ እየሰበሰቡ ኑሯቸውን የሚያደላድሉና አንተን ከወገንህ ጋር የሚያጋጩህን አክቲቭስትና ፓለቲከኞች ለፍርድ አቅርብ ። ለሌሎችም ሼር አድርጉት።