019-12-02

“ከመረቁ አውጡልኝ ከሥጋው ፆመኛ ነኝ”

ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com)

የተረኝነት ስሜት የሚያናፍላቸው ወገኖች ሥልጣን ይዘው በወረት ፍቅር በሚፏልሉባት አገር የተቆርቋሪ ዜጎች ምክር እባለጌ ቤት እንደሚገኝ ሥጋ ይቆጠራል፡፡ በባለጌ ቤት ክብር ከማይሰጣቸው ነገሮች ው