December 2, 2019
Posted by: ዘ-ሐበሻ
ፓርቲያችን ሀገራችንን የሚመሇከትበት የዕይታ ማዕቀፌ በጥቅለ የነበረውን ጠንካራ መሰረት በማስጠበቅ እና
ውስንነቶችን በማረም ሁሇንተናዊ የብሌፅግና ምዕራፌ መክፇት የሚሌ ነው። በመሆኑም በተሇያዩ ቡዴኖች፣ መዯቦች፣
ማንነቶች ወተ የሚስተዋለ ዋሌታ ረገጥ አስተሳሰቦች ሚዚን ጠብቀው እንዱሄደ ያዯርጋሌ። በዙህም ምክንያት ከወግ
አጥባቂ ዜንባላዎችም ሆነ አፌርሰው ከሚገነቡ አስተሳሰቦች ይሌቅ ህዜቡን የሚጠቅሙ መካከሇኛውን መንገዴ
ተመራጭ ያዯርጋሌ። በሀገራችን የቀኝ እና የግራ አሠሊሇፌ ሌማዴ በመሠረቱ ከመዯባዊ ውግንናና ዜንባላ ባሻገር
አጠቃሊይ ሀገረ-መንግስቱ ዘሪያ ባለ ዕይታዎች ሊይ የሚያጠንጥን መሆኑን በመረዲት እነዙህን አመሇካከቶች
የሚያቀራርብ አሠሊሇፌን ይከተሊሌ። ይህ አተያይ ነገሮችን ቋሚ አዴርጎ ከመመሌከት ይሌቅ ነባራዊ እውነታን
እያነበበ፣ መርህን ተከትል ጉዝን የመፇተሽ እና በጥናት ሊይ እየተመሠረተ የሚቀጥሌ መርህ ተኮር ፕራግማቲክ እሳቤን
ይከተሊሌ። በዙህም ምክንያት ሁለንም ኢትዮጵያውያን የሚያሰባስብና የፓርቲው ማኅበራዊ መሠረት ማዴረግ
የሚያስችሌ አካታች ፖሇቲካዊ ጉዝን ተመራጭ ያዯርጋሌ። ፓርቲያችን ሀገራችን ሇሁሊችንም ትበቃሇች የሚሌ ጽኑ
ሃሳብ በመያዜና የዕጦት አስተሳሰብን በመሻገር ሇሁለም ዛጎች የምትሆንና ሁለም በኩራትና በምቾት የሚኖርባት
የበሇጸገች ኢትዮጵያን ሇመፌጠር ትግሌ ያዯርጋሌ። ይህንን ዓሊማ የሚጻረሩ በግራም ሆኑ በቀኝ የተሰሇፈ አፌራሽ
አስተሳሰቦችንና ተግባሮችን ሁለ ፓርቲያችን በጽኑ ይታገሊሌ።