December 6, 2019

Posted by: ዘ-ሐበሻ

10 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመስራት የተስማሙ ሲሆን፣ ከአስሩ ሰባቱ የስምምነት ሰነዱን ዛሬ ተፈራርመዋል፡፡

በጋራ ለመስራት የተስማሙት ፓርቲዎች

1. የኦሮሞ ነፃነት ግንባር

2. የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር

3. የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ

4. የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ

5. የጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ

6. የሞቻ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ

7. የካፋ አረንጓዴ ፓርቲ

8. የአፋር ነፃነት ግንባር

9. የአገው ብሔራዊ ሸንጎ

10. የሲዳማ ህዝብ ነፃነት ንቅናቄ ናቸው

በጋራ ለመስራት ከተስማሙት ፓርቲዎች ሰባቱ በዛሬው ዕለት በኢሊሊ ሆቴል ተፈራርመዋል።

ፓርቲዎቹ ላለፉት ስድስት ወራት በመምከር የሚመሩበት የጋራ ሰነድ አዘጋጅተው በዛሬው ዕለት አብረው ለመስራት መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል።

ሪፖርተር:- አባቦ ማሞ/ EBC