December 8, 2019

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13048899
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13048900/amharic_bc9fdf2e-91ad-42b9-aa8e-fd83a99b6d18.mp3

ዶ/ር ዳንኤል በቀለ – የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን – ኮሚሽነር ናቸው። ቀደም ሲልም በአምነስቲ ኢንተርናሽናል በገዲብ አማካሪነት፤ እንዲሁም የሂዩማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ዳይሬክተር ሆነው ኒው ዮርክ ውስጥ ሰርተዋል።

በየዓመቱ ዲሴምበር 10 ስለሚከበረው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን፣ ኢሰመኮን በአዲስ የለውጥ መንፈስ ጠንካራና ነፃ ተቋም ለማድረግ ቆርጠው መነሳታችውን፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ግንዛቤን በኢትዮጵያውን ዘንድ በአዲስ መልኩ ለማስረጽ ስላሏቸው ትልሞችና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰላም ሰፈናና ለሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ስለሚኖረው ሚና አንስተው ይናገራሉ።