December 9, 2019
Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13050792
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13050793/amharic_df345b17-c627-43ea-baa5-a780c0ff6014.mp3
ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ – በጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ዶ/ር ፀሐይ ብርሃነ ሥላሴ – የባሕልና ታሪክ ጥናት ተመራማሪና “Ethiopian Warriorhood: Defence, Land & Society 1800 – 1941” ደራሲ፤ በምሁር ቃለ ትርጓሜ፣ ከቀደምት አስከ አሁን ያሉትን የኢትዮጵያ መሪዎች አክሎ የኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚናን መዝነው አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።