December 13, 2019

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-human-rights-12-13-2019/5205214.html
https://gdb.voanews.com/25500E67-28F0-42B5-84DD-3BB088236A06_w800_h450.jpg
ታህሳስ 13, 2019
- መለስካቸው አምሃ

በኢትዮጵያ በስብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች የመጀመሪያውን ጥምረት ይፋ አድርገዋል።
አዲስ አበባ — በሀገሪቱ ውስጥ ቀደም ሲል በዜጎች ላይ “የመንግሥት አካላት ይፈፅሟቸው እንደነበር የሚነገሩ የሰብዓዊ መብቶች ረገጣዎችና ጥሰቶች አሁን በቡድኖችና በግለሰቦች ሲፈፀሙ ማስተዋል አስፈሪ ገፅታ አለው” ሲሉ አንድ ታዋቂ የመብቶች ተሟጋች አስገንዝበዋል።
መንግሥት የዜጎችን መብቶችና ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ለድርድር ማቅረብ እንደሌለበትም አሳሰበዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በኢትዮጵያ በስብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ጥምረት
by ቪኦኤ /አማርኛ