ወገኖች ሆይ! የኢትዮጵያ ታሪክ እንዳይዘከር፣ አልፎም ተቆርጦ እንዲጣል ያለው ጽንፈኛ የባንዶች ፍላጎት ከፖለቲካው ወደ እምነት ተሸጋግሯል!!! ለነገሩ ይሄ የሆነው አሁን አይደለም እኛ ተኝተን እንጅ ብዙ ቆይቷል!!!

ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ ቦታዎች የአባቶቻችንን ታሪክ እንደግማለን ለሚሉ እኛ ኢማም አሕመድ (ግራኝ አሕመድ) ነን!” የሚል መፈክር እስላም ነኝ!” የሚሉ የዓረብ ባንዳዎችና አሸባሪዎች ይዘው መውጣታቸውን ተመልክታቹሃል!!!

እንደገናም ይሄው እሳቤ በሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ መግለጫ

“…ሕዝበ ሙስሊሙ ላለበት ተጨባጭ እና ለደረሰበት ግፍና በደል እንደመሣሪያ ሆኖ የሚያገለግለውን የሐሰት ትርክት፣ የተዛባ ምልከታና በጥላቻ የተሞላ አመለካከት በማፍረስ የጋራ አገራችንን በጋራ ለመገንባት በሚያስችል ትርክትና አመለካከት መተካት!” በሚል አንቀጽ ተካቶ ታገኙታላቹህ!!! ለእነሱ ግራኝ አሕመድ ጀግና ነው፡፡ ብቻም ሳይሆን ግራኝ አሕመድ በኢትዮጵያ ታሪክ እየተኮነነ የቀረበው መሰረዝና ጀግና ተደርጎ ታሪኩ እንደገና መጻፍ አለበት!” ባይ ናቸው!!!

እንደምታውቁት አብዛኛው የኢትዮጵያ እስላም መሠረታዊ ችግር አለበት፡፡ እጅግ በሚያስገርምና እጅግ ግራ በሚያጋባ መልኩ እራሱን የዓረብ ባሪያ፣ የዓረብ ባንዳ አድርጎ ማሰብ ነው የሚፈልገውና የሚቆጥረው፡፡ የራሱን ባሕል፣ ቋንቋ፣ ወግ፣ እሴት፣ ማንነት፣ ጥቅም ጥሎና ቀብሮ የዓረብን ባሕል፣ ቋንቋ፣ ወግ፣ እሴት፣ ማንነት የተላበሰና የዓረብን ጥቅም ለማስጠበቅ የሚጥር በእጅጉ የሚያሳዝን ምርኮኛ መንጋ ነው አብዛኛው የኢትዮጵያ እስላም!!!

እነሱ ይሄንን ሲያደርጉ እስልምናን በደንብ የኖሩት መስሎ ነው የሚሰማቸው፡፡ እስልምና እና ዓረባዊነት የተለያዩ ነገሮች መሆናቸውን አይገነዘቡም አይረዱም፡፡ በእርግጥ ዓረቦች የራሳቸውን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ሲሉ በእስልምና አስታከው ዓረባዊነትን ከእስልምና ጋር ቀላቅለው እስልምናን ስለሚሰብኩ ነው ይሄ የደነቆረ አስተሳሰብ ሊፈጠር የቻለው!!!

ይሁንና ግን ብልጣብልጥ ዓረቦች ይሄንን ማድረግ ቢፈልጉም እንኳ ከዓረብ ውጭ ያለው የእስልምና ተከታይ ማኅበረሰብ በተለይም የእኛዎቹ እስልምናን ከዓረባዊነት ለይተው እስልምናቸውን መያዝና መኖር ይጠበቅባቸው ነበር፡፡ ይሄ የዓረቦች ተንኮል የገባቸውና እስልምናን ከዓረባዊነት ለይተው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እስላሞች ብዙ አይደሉም፡፡ ነገር ለማሳጠር በዚህ ጉዳይ ላይ ከዚህ ቀደም እስልምና ወይስ ዓረባዊነት!” በሚል ርእስ በጥልቀትና በስፋት የጻፍኩት ጽሑፍ ስላለ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናቹህ እንድታነቡት ጋብዣቹህ ልለፍ፡፡

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1667253473411720&id=100003812490783

ግራኝ አሕመድ አንዱና ዋነኛው የዚህ የደነቆረ አስተሳሰብ ሰለባ ነው፡፡ ወራሪው ግራኝ አሕመድ ማለት እስልምናን ያገለገለ መስሎት የገዛ ሀገሩንና የገዛ ወገኑን እንደጠላት ሀገርና እንደ ጠላት ሕዝብ ቆጥሮ ጥቂት እንኳ የተወላጅነት አንጀት ሳይሰማው ለጠላት ደስታ የገዛ ሀገሩን ዶግ አመድ በማድረግ ለዓረብ ግዳይ የጣለና ምርኮ ያስገባ ደንቆሮና የጠላትም ጠላት ነው!!!

አንድን ጦርነት ወረራ የሚያሰኘው የያዘው ዓላማ እንጅ አጥቂው ተወላጅ ወይም ባዕድ የመሆኑ ጉዳይ አይደለም፡፡ ተወላጅ የሆነ ወራሪ አይባልም ካልን ለወራሪው ፋሺስት ጣሊያን ጦር ተሰልፈው የገዛ ሀገራቸውንና ወገናቸውን የወጉ የባንዳ ጦር አባላት ወራሪ አይደሉም ልንል ነው፡፡ ግራኝ አሕመድን ወራሪ ያሰኘው እራሱን ፈጽሞ እንደ ዜጋ እንደ ኢትዮጵያዊ አለማሰቡ፣ እንደ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ቅንጣት አለመቆርቆሩ፣ ኢትዮጵያዊነቱን ወይም ተወላጅነቱን ጨርሶ ረስቶ ታሪካዊ ጠላት አድርገው የሚቆጥሩንን ዓረቦችንና ቱርኮችን ከጎኑ አሰልፎ የዓረቦችንና የቱርኮችን የጠላትነትና ሀገራችንን የማውደም የማጥፋት ሰይጣናዊ ዓላማን እጅግ አሳዛኝ በሆነ መልኩ መፈጸሙና ማስፈጸሙ ነው ግራኝ አሕመድን ወራሪና ባንዳ የሚያሰኘው!!! ይህ ተወዳዳሪ የማይገኝለት በሀገራችን ላይ የተፈጸመ ውድመት ግራኝ አሕመድን እንደ ተራ ዜጋ እንኳ ያስቆጨው ጉዳይ አልነበረም!!!

ግራኝ አብያተክርስቲያናትን ማውደም ማቃጠሉና ሕዝበ ክርስቲያኑን መፍጀቱ ጦርነቱ ሃይማኖታዊ ገጽታ ስላለው ነው!” ቢባል እንኳ ግራኝ ግን ያወደመው አብያተክርስቲያናትን ብቻ አይደለም፡፡ የቀረው አብያተ መንግሥትና መሰል ቅርስ በሀገሪቱ አልነበረም፡፡ አጠቃላይ የሀገርን ሀብትን ነው ለ15 ዓመት ያህል እየተዘዋወረ ያወደመው!!!

ሌላው ቀርቶ የወረራው ዓላማ ሐበሻንና ይህችን ሀገር ከስር ነቅሎ ዳግመኛ እንዳታንሰራራ አድርጎ ማጥፋት ስለነበረ ደኖችን፣ ዛፎችን፣ እጽዋትን፣ በሰፊው የተስፋፋ የነበረውን የወይንና የፍራፍሬ ቋሚ የምግብ አትክልቶችን እንኳ ሳይቀር በመንቀልና በማቃጠል ሁሉንም ሕይዎት ያለው ነገር ሁሉ አጥፍቶ በሀገሪቱ ሕይዎት እንዳይቀጥል በማድረግ ሀገሪቱን የማምከን ከስር የመንቀል ሰይጣናዊ ተግባር ነበር የፈጸመው!!!

በምንም መመዘኛ ብንመለከተው ከዚህ የከፋ የጠላት ተግባር የለም፡፡ ግራኝ እራሱን እንደ ኢትዮጵያዊ የሚቆጥር፣ ለሀገሩ ተቆርቋሪ ማሰብ የሚችል ቢሆንና እንዲህ እንዲታሰብ የሚፈልግ ዜጋ ቢሆን ኖሮ ይሄንን ሁሉ ውድመት በገዛ ሀገሩና ወገኑ ላይ የሚፈጽም፣ ከቢጤው ዮዲት ጉዲት የተረፈውን በሀገሪቱ ለሽዎች ዓመታት የተከማቸ የዘረፈውን የሀገሪቱን መላ ሀብትና ቅርስ ስንጥር እንኳ ሳያስቀር ሀገሪቱን ባዶ አስቀርቶ ዓረቦችና ቱርኮች ወደ ሀገራቸው አግዘው እንዲወስዱት ባላደረገ ነበር!!!

የግራኝ የጥፋት ተግባር የተፈጸመው በገዛ ሀገሩ ላይ እንዲህ ዓይነት ክህደትና የጥፋት ተግባር በአንድ ዜጋ ይፈጸማል ተብሎ ፈጽሞ በማይገመትበት ሁኔታ በሀገሪቱ ዜጋ የተፈጸመ በመሆኑ ለዚህች ሀገር የግራኝ ጥፋትና ጠላትነት ከዓረቦቹና ከቱርኮቹም በላይ ነው፡፡ እስላሞች እስላም ስለሆኑ ብቻ ነገሩን በተዛባ ሚዛን ለመመልከት መገደድ የለባቸውም፡፡ ነገሩን እንደ አንድ ለሀገሩ ተቆርቋሪ ዜጋ የመመልከት የዜግነትና የሞራል ግዴታ እንዳለባቸው ተረድተው ይሄንን ጉዳይ በዚሁ መልኩ መመልከት መመዘን ይኖርባቸዋል፡፡

የሀገራችን ነገሥታት ኢትዮጵያውያን የእስልምና ተከታዮችን በጠላትነት የሚመለከቱበት ምክንያት ኢትዮጵያውያን እስላሞች የገዛ ሀገራቸውንና ሕዝባቸውን ከድተው እራሳቸውን የዓረቦች ባንዳና ቅጥረኛ አድርገው የሚቆጥሩና የሚንቀሳቀሱ በመሆናቸው ነው ሌላ አይደለም!!! በግራኝ ዘመን የፈጸሙትን ስሕተት ዘመነ መሳፍንት በተሸኘ ማግስት ከደርቡሽ ጋር ተሰልፈው ደግመውታል፡፡ ይሄው በዘመናችንም እንደምታዩዋቸው አሸባሪውን የዓረብ ባሪያ ግራኝ አሕመድን ጀግናችን ነው!” በማለት ተነሥተዋል፡፡ ምድረ ዘገምተኛ ተኝተህ ጠብቃቸው!!!

ይህች ሀገር ታላቅነቷ፣ ኃያልነቷ፣ ሥልጣኔዋ፣ ሀብቷ ሁሉ ውድም ብሎ ጠፍቶ ከዚያ በኋላ ለተፈጠረባት ስር ለሰደደ ድህነት ተዳርጋና ተቀብራ የቀረችው በዚህ እርጉም ግራኝ አሕመድ መጠን የሌለው የጥፋትና የውድመት ተግባር ነው፡፡ አንድ ሰው እምነቱ እስላም ወይም ሌላ ቢሆን እንኳ እንደዜጋ ግን ግራኝ በዓረቦቹና በቱርኮቹ በመታገዝ በሀገሪቱ ያደረሰው ሙድመትና ዝርፊያ ጥቂት እንኳ እንዴት አይከነክነውም??? ወይም ደግሞ ሊከነክነው አይገባም ወይ???

በዚህ የግራኝ አሕመድ የጥፋት ሥራ የሚደሰትና ኩራት የሚሰማው፣ ጭራሽም እንደመልካም ታሪክ እንዲዘከር የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ካለ ዕብድ እንጅ በምንም ተአምር ጤነኛ ሊሆን አይችልም!!!

ለዚህም ነው እራሱን የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴእያለ የሚጠራውን ቡድን አሸባሪ ስል የጠራሁት፡፡ ሕዝብ በመጨፍጨፍና ሀገርን በማውደም ተወዳዳሪ የማይገኝለትን አሸባሪ ግራኝ አሕመድን ለራሳቸው ጀግና አድርገው ከማሰባቸውም በላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጀግና አድርጎ እንዲያስበው እናደርጋለን!” ብለው ተነሥተዋልና አሸባሪዎች ናቸው!!!

ይሄ አሸባሪ ቡድን ድፍረቱ በዚህ አላበቃም አጋጣሚውን ተጠቅሞ በመግለጫው ላይ “…ይህ ጥቃት ለረጅም ጊዜ በተከታታይ ሲደረግ የነበረው ሙስሊም ጠል የሃይማኖት ሰበካ፣ የጥላቻ ንግግር፣ ጽንፍ በረገጡ የሃይማኖት መምህራን በሙስሊሙ ላይ የታወጀው ጦርነት፣ በሃይማኖት ተቋማት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የሚታዩ ስሜት ቀስቃሽ ፊልሞችና መግለጫዎች ውጤት መሆኑ የታወቀ ነው። በመሆኑም ሲኖዶሱም ሆነ በተዋረድ ያሉ የሃይማኖት ተቋማት ሁኔታው ከመባባሱ በፊት ይህንን አደገኛ ስሕተት እንዲያርሙ እናሳስባለን!” እስከማለት ነው የደረሱት!!!

ምን ማለታቸው እንደሆነ ገብቷቹሃል??? ግራኝ አሕመድ በዚህች ሀገርና በቤተክርስቲያኗ ላይ የፈጸመውን ጥፋትና ውድመት አትናገሩ አታውግዙ ከማለትም ሌላ ሐዋርያት ጌታን የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድን ነው ንገረን?” ብለው በጠየቁት ጊዜ ኢየሱስም መልሶ…… ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው…… ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ……. እስከመጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል!” ማቴ. 241-14 ብሎ ጌታ በወንጌሉ በተናገረው ቅዱስ ቃሉ መሠረት መሐመድ ሐሰተኛ ነቢይ እንደሆነ ለእኛ ለራሳችን ምእመናን እንኳ እንዳንሰብክ እንዳናስተምር ነው እያስጠነቀቁን ያሉት!!! ድፍረታቸው አይገርምም??? ወይ የአሸባሪ ነገር!!!

አገዛዙ በሀገሪቱ መረጋጋት ከተፈጠረና ጭር ካለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ማሰብ ሊችል ስለሆነና ካሰበ ደግሞ ጠያቂና መላ መልማይ ሆኖ ለአገዛዙ ችግር ስለሚፈጥር የተለያየ ችግር እየፈጠረና አጀንዳ እየጫነ ሕዝቡን መጥመድ ቢዚ ማድረግና ማዋከብ ስለሚፈልግ ከዚህ አኳያ ጭር እንዳይል ለማድረግና ለቤተክርስቲያን ካለው ጠላትነት የተነሣ ቤተክርስቲያንን ለማስጠቃት ሞጣ ላይ ሴራ ጎንጉኖ ስለፈጸመው ግልጽ የአገዛዙ ጥፋት ይሄ እራሱን የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ!” እያለ የሚጠራው አሸባሪ ቡድን ሲገልጽ ደግሞ ምን አለ መሰላቹህ “….ትናንት በአማራ ክልል፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ በሞጣ ከተማ በአራት መስጊዶች እና በሙስሊሙ ንብረት ላይ የደረሰው እጅግ አሳፋሪ ቃጠሎና የማፍረስ አደጋ በተከታታይ ሲሠራ የነበረው የሙስሊም ጠልነት ፕሮፓጋንዳ ውጤት መሆኑ የሚታወቅ ነው!” በማለት ጥቃቱን ሕዝበ ክርስቲያኑ የፈጸመው ጥፋት በማስመሰል የሃይማኖት ግጭት እንዲፈጠር ግልጽ ጥሪ አድርጓል!!!

ቤተክርስቲያን እነኝህ የጠላቶቻችን ቅጥረኞችና ባንዶች የሆነ ወቅት ላይ ብስለትና ማስተዋል ተሰምቷቸው ይሰክናሉ፣ ይገራሉ፣ ይመለሳሉ፣ ይስተካከላሉ ብላ ተስፋ በማድረግና ለሀገር ሰላምና ደኅንነትም ሲባል ፈጽሞ መሸከም፣ መቋቋም፣ መታገስ የማትችለውን ስንት አረመኔያዊ የአሸባሪ ግፍና በደል ተሸክማ መኖሯ ይታወቃል!!!

ከእነኝህ ቅጥረኞችና ባንዶች ጀርባ ያሉ ጠላቶቻችን ግን ፈጽሞ አይተኙልንምና በእጅጉ እየተጎዳን ሽ ብንታገስም ሽ ብናሳልፍም በመታገሳችን የተገኘው ውጤት እንደምታዩት ተቃራኒ ሆኖ መግለጫቸው ላይ እንደተመለከታቹህት ጭራሽ ቤተክርስቲያን ለገዛ ልጆቿ እንኳ ወንጌልን እንዳትሰብክና የሀገር ታሪክ ደግሞ እንዲሰረዝ ለማድረግ እንደሚንቀሳቀሱ እስከመናገር ደርሰው አረፉት!!!

ስለዚህ መታገሳችን ማሳለፋችን ጠላቶቻችን የበለጠ እንዲጠናከሩና በሀገርና በቤተክርስቲያን ህልውናና ጥቅም ላይ ከባድ ሥጋት እንዲጋርጡ ዕድል ሰጠ እንጅ ለሀገር ሰላም መረጋጋትና ህልውና የተከረው ነገር ሳይኖር ለዚህ ልንደርስ በቅተናል ማለት ነው!!!

እሽ እና ከእንግዲህ ምን ማድረግ ነው የሚጠበቅብን??? ይህ ጥያቄ ከእነኝህ አሸባሪዎች ውጭ ያለ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሊመልሰው የሚገባ የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ ነው!!!

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

amsalugkidan@gmail.com