የሶማሌ ክልል በተወካዮች ምክር ቤት ያለው የውክልና ቁጥር እንዲስተካከል የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ መሐመድ ዑመር ብሔራዊ ምርጫ ቦርድንና የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ጠየቁ።

ክልሉ በሕገ መንግሥቱ መሠረት 32 መቀመጫዎች ሊኖሩት ቢገባም ዘጠኝ ተቀንሶበት ለረጅም አመታት በ23 የውክልና መቀመጫ መቆየቱን አቶ ሙስጠፋ በደብዳቤያቸው ገልጸው ዘንድሮ በሚደረገው ሃገራዊ ምርጫ የክልሉ የውክልና ቁጥር በትክክለኛ ስሌት እንዲሰላ ጠይቀዋ

No photo description available.
No photo description available.