December 30, 2019

Source: https://mereja.com/amharic/v2/191528

ኢዜማ እና ኢዴፓ በቢሮና ሌሎች ንብረቶች ምክንያት እየተወዛገቡ ነው

– በተለይም በኢዜማ እጅ ያለው ቢሮዬን ባለመረከቤ ችግር ገጥሞኛል ብሏል ኢዴፓ፡፡
– ኢዜማ በበኩሉ ማጣራት ያሉብኝ ጉዳዮች አሉ ይላል፡፡