January 2, 2020

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13117026
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13117027/amharic_3a11a5fb-5ac1-4ca3-ac64-d63e7cdb16c0.mp3

ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን – በኦስተን ኮሌጅ የጂኦ ስፔስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ኢትዮጵያ በቅርቡ ወደ ሕዋ ያመጠቀችውን ETRSS 1 የመጀመሪያ ሳተላይቷን በተመለከተና በፖሊሲ ቀረጻ ረገድ ቢካተቱ የሚሏቸውን ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ።

ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን፤ የPhD ዲግሪያቸውን ያገኙት በ Remote Sensing እና GIS ነው።