January 1, 2020

በ2019 የምልሰት ምልከታችን ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ የቋንቋ ጥናት ተጠባቢና  ዶ/ር  አወል  ቃሲም  አሎ  የፖለቲካ  ተንታኝናበ ለንደን  Keele  ዩኒቨርሲቲ  የሕግ  መምሕር  ጋር  “የኢትዮጵያ  የለውጥ  ሂደት  ከየት  ወዴት?”  በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳ በ2019 ካደረግናቸው ቃለ ምልልሶች ቀንጭበን አቅርበናል። ኢትዮጵያ  ውስጥ  የለውጡ  ሂደት  በመጀመሪያዎቹ12  ወራት  ውስጥ  ስላበረከታቸው  ማለፊያ  አስተዋጽዖዎች፣  ያሳደራቸው  ስጋቶችና  ተስፋዎች  ላይ  ግለ  አተያያቸውን አጋርተውን ነበር።