January 8, 2020
Source: https://mereja.com/amharic/v2/196513
“ውህደቱን የማንቀበለው አሃዳዊነትን የያዘ ስለሆነ ነው”
-አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል
“ውህደቱን በተመለከተ ክስ የሚያቀርቡ ሰዎች ከሃዲዎች ናቸው”
-አቶ አወሉ አብዲ
የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለማቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪ
*******************************************************************
(ኢ.ፕ.ድ)

ብልፅግና ፓርቲ በውህደቱ ውስጥ የያዘው አሃዳዊነትን በመሆኑ ህወሃት እንዳልተቀበለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ገለፁ። እንደዚህ ያለ ክስ የሚያቀርቡት ክህደት የፈፀሙ ሰዎች መሆናቸውን የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አወሉ አብዲ ገልፀዋል።
አቶ አስመላሽ ከዘመን መጽሄት ጋር ባደረጉት ቆይታ እደገለፁት በውሕደቱ የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ወደ አንድ ወጥ ፓርቲ ቢመጡና ቢዋሃዱ የሚል ሀሳብ ከ7ኛው ጉባዔ ጀምሮ የተነሳ ቢሆንም የተሳሳተ አካሄድም ነበረው።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/Ama/?p=25296