
Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል

December 29, 2019 at 9:57 AM ·
ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የታሪክ ማስተማሪያ ተብሎ በተዘጋጀው ሞጁል ላይ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ባለሙያዎችን በመጋበዝ የሚከተለውን አዘጋጅቷል። እርሰዎም ዝግጅቱን አዳምጠው በሞጁሉ ላይ ያለዎትን አስተያየት ያድርሱን ። የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ!
– የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ስንጽፍ ማየት የሚኖሩብን ጉዳዮች ምን ምን ናቸው? -…