Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል

December 29, 2019 at 1:57 PM ·

This image has an empty alt attribute; its file name is safe_image.php

– ማስረጃ ያለውን የታሪካችንን አካል በመተው ማስረጃ የሌለውን የታሪክ አካል ማድረግ በምንም ዓይነት መንገድ ተቀባይነት የለውም።
– እምነት በሀገራችን ምን ደረጃ ላይ እንደነበረ የሚያመላክቱ የተለያዩ ማስረጃዎች በእጃችን እያሉ እነዚህን አለማካተት በምንም መንገድ ትክክል ሊሆን አይችልም።
https://www.youtube.com/watch?v=IiFZvJUDjeg

የፈጠራ ድረሰቶችን በማካተት ሕይወት ያለው ታሪክ ሊሆን አይችልም።

– ማስረጃ ያለውን የታሪካችንን አካል በመተው ማስረጃ የሌለውን የታሪክ አካል ማድረግ…