Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል

December 29, 2019 at 2:24 PM ·

– ዓለም አቀፍ የታሪክ ጸሐፊዎች ስለቤተ ክርስቲያን በተለያየ ቦታ ሆነው ተመሳሳይ ነገር ጽፈዋል።
– ቤተ ክርስቲያን በመጽሐፍ ቅዱስም፣ በዓለም አቀፍ የታሪክ መዛግብት ያላትን ታሪክ በሀገር ውስጥም ተገቢውን ቦታ ልታገኝ ይገባል።
https://youtu.be/r83-RTrGuLY

በሚሊዮኖች ተከታይ ፣ በቢሊዮኖች አድናቂ ያላትን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማዛባት ለምን ተፈለገ?