January 10, 2020
Source: https://amharic.voanews.com/a/nile-dam-negotiation-1-10-2020/5240484.html
https://gdb.voanews.com/417C17BE-D1CF-491C-8F95-51F4D88BB35B_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpg
ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በኅዳሴ ግድብ ዙሪያ በአዲስ አበባ ያካሄዱት የሦስትዮሽ ውይይት የመጨረሻ መግባባት ላይ አልደረሰም። አዲስ አበባ —
የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ፣ እንደዚሁም የድርቅ አስተዳደር መርኅ፣ ያለስምምነት የቀጠሉ ጉዳዮች መሆናቸውን የኢትዮጵያ የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ኢኒጂነር በቀለ ለአሜሪካ ድምጽ አብራርተዋል።
ዩናይትድ ስቴትስና የዓለም ባንክ በውይይቶቹ በታዛቢነት እንዲሳተፉ መስማማት ጥቅምን አሳልፎ መስጠት እንደሆነ ተደረጎ የሚናፈሱ መረጃዎችን አጣጥለዋል ሚኒስትሩ።
የኢትዮጵያ የውሃ መስኖና ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ኢኒጂነር ስለሽ በቀለ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሥራ መልቀቂያ ጥያቄ አስገብተዋል በሚል የተናፈሱ አንዳንዱ መረጃዎችንም አስተባብለዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በኅዳሴ ግድብ ዙሪያ
by ቪኦኤ

እስክንድር ፍሬው