ሁሌ እናስታውሳቸው
ተቀብሮ እንዳይቀር
አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!!

ሶፍያ አየለ ገ/መስቀል ማን ናት??..

'ሁሌ እናስታውሳቸው
ተቀብሮ እንዳይቀር
አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!!
ሶፍያ አየለ ገ/መስቀል ማን ናት??..

ማሳሰብያ ለአንባቢዎቼ፤.…ስለ ሶፍያ አየለ እታች ካሰፈርኩት ሌላ ብዙም መረጃ ስለሌለኝ የምታውቋት መረጃ በመስጠት ሌሎቻችሁም ይሄንን አጭር ፅሁፍ.. SHARE ... በማድረግ ተባበሩኝ። የጀግኖቻችን ታሪክ እንዳይረሳ ታሪክን አብረን እንፃፍ።

በአዲስ አበባ ከተማ  ከፍተኛ 15 ቀበሌ 30 ነዋሪ የነበረችውና በወቅቱ ቀዳማዊ ኅ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመባል በሚታወቀው ተቋም ትምህርቷን ስትከታተል የነበረችው ሶፍያ አየለ ገ/መስቀል በ የካቲት ወር 1970 ዓ.ም  በኢሕአፓነት ተጠርጥራ በደርግ ፋሺስቶች ተይዛ ከታሰረች በኋላ በግፍ ተገድላለች። ሶፍያ አየለ በደርግ ፋሺስቶች የሞት ፍርድ ሲፈረድባት ገና የ 22 ዓመት ወጣት ነበረች።

ክብር የህዝብን ጥያቄ አንግቦ ግንባሩን ለጥይት ለሰጠ ጀግና ትውልድ!!
ለህግ የበላይነት፤ ለሰላም ለዴሞክራሲና ለ እኩልነት..
ሁሉንም ያካተተ የሽግግር መንግስት!!!
የተለያዩ የህዝብ ልጆችና ሰማዕታት አጭር ታሪክ (BIO)ይቀጥላል !!!'

ማሳሰብያ ለአንባቢዎቼ፤.…ስለ ሶፍያ አየለ እታች ካሰፈርኩት ሌላ ብዙም መረጃ ስለሌለኝ የምታውቋት መረጃ በመስጠት ሌሎቻችሁም ይሄንን አጭር ፅሁፍ.. SHARE … በማድረግ ተባበሩኝ። የጀግኖቻችን ታሪክ እንዳይረሳ ታሪክን አብረን እንፃፍ።

በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ 15 ቀበሌ 30 ነዋሪ የነበረችውና በወቅቱ ቀዳማዊ ኅ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመባል በሚታወቀው ተቋም ትምህርቷን ስትከታተል የነበረችው ሶፍያ አየለ ገ/መስቀል በ የካቲት ወር 1970 ዓ.ም በኢሕአፓነት ተጠርጥራ በደርግ ፋሺስቶች ተይዛ ከታሰረች በኋላ በግፍ ተገድላለች። ሶፍያ አየለ በደርግ ፋሺስቶች የሞት ፍርድ ሲፈረድባት ገና የ 22 ዓመት ወጣት ነበረች።

ክብር የህዝብን ጥያቄ አንግቦ ግንባሩን ለጥይት ለሰጠ ጀግና ትውልድ!!
ለህግ የበላይነት፤ ለሰላም ለዴሞክራሲና ለ እኩልነት..
ሁሉንም ያካተተ የሽግግር መንግስት!!!
የተለያዩ የህዝብ ልጆችና ሰማዕታት አጭር ታሪክ (BIO)ይቀጥላል !!!