አማራ ሆይ! ትናንትናም፣ ዛሬም፣ ነገም ቀንደኛውና ቁ. 1 ጠላትህ ብአዴን ነው!!!

ፀረ አማራው ብአዴን በተለይ ከሰኔ 15ቱ የፀረ አማራ ብሔርተኝነት ትግል የአገዛዙ የግፍ ዘመቻ በኋላ በተለያዩ የፈጠራ ክሶችና ስም ማጥፋቶች ፋኖን ለመምታትና በሕዝብ ለማስጠላት ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል!!!

ከሰሞኑ ደግሞ ይሄንን የጠላት ሥራውን በከፍተኛ ዘመቻ ተያይዞታል፡፡ አገዛዙ ጎንደር ባሠማራው ኃይሉ በፋኖ ስም ዝፊያ፣ ግድያና ሌሊት ሌሊት የሰላም መንሳት የተለያዩ የውንብድናና የወንጀል ተግባሮችን እያስፈጸመና ወንጀሉን በሚፈጽሙበት ቦታ ሁሉ ፋኖ ነን!” እያስባለ ሕዝቡ ለፋኖ ከፍተኛ ጥላቻ እንዲኖረውና ሕዝቡንና ፋኖን ነጣጥሎ ፋኖን በመምታት የአማራን ትግል ለማክሰም በከፍተኛ ጥረት ላይ ነው ያለው!!!

ከሳምንት በፊት ብአዴን፣ አብንና የአማራ ምሁራን ማኅበር ተብየው የተለያዩ አካላት የጋራ ግብና ራእይ እንዲኖራቸው ለማድረግ!” በሚል ዓላማ ጉባኤ አማራ የምክክር መድረክ!” በሚል ሥያሜ ባሕርዳር ላይ በጋራ ባዘጋጁት ጉባኤ ላይ አቶ ገዱ በንግግሩ ኢመደበኛ አደረጃጀት!” ሲል የፈረጀውን ፋኖን ማስወገድ እንደሚገባ መዛቱ ይታወሳል!!! ጉባኤው ሲጠናቀቅም የጋራ መግለጫ ማውጣታቸው ይታወሳል!!!

እንግዲህ ዛቻው ወደተግባር እየተቀየረ መሆኑ ነው ይሄ በፋኖ ላይ እያደረጉ ያሉት የሰሞኑ የተጠናከረ ዘመቻ፡፡ ፀረ አማራው ብአዴን ይሄ የፈጠራ ውንጀላውና የስም ማጥፋት ተግባሩ ፋኖ ናቹህ!” እያለ ነቃ ነቃ ያለውን ገበሬ ለመልቀምና ፋኖንም ለማጥፋት ለሚወስደው እርምጃ ምክንያት እንዲሆነኝ!” ብሎ ይሆናል እንጅ ሕዝቡ ፋኖ ማን እንደሆነና ምን ዋጋ ሲከፍልለት እንደኖረ ጠንቅቆ ያውቃልና በዚህ የፀረ አማራ ድራማውና ሴራው ሕዝቡ ተታሎ ፋኖን የሚጠላ አይሆንም!!!

የዚህ የፀረ አማራው የቀንደኛው ጠላታችን የብአዴን ሴራ ግን አይገርማቹህም???

የአማራ ጠላቶች ዙሪያውን ከበው ሴትና ሕፃናትን ሳይቀር እያስታጠቁና በከፍተኛ ቁጥር እያሠለጠኑ ባሉበት በዚህ አደገኛ ወቅት ገበሬውንና ፋኖን በሐሰት እየወነጀሉ ለማጥፋት መጣርን ምን ይሉታል እስኪ ወገኔ??? ይሄንን የወያኔ/ኦሕዴድ አህያ የብአዴንን የጠላት ሥራ ጠላትነት ማለት ብቻ ይገልጸዋል ወይ ወገን???

አማራ ሆይ! ትናንትናም፣ ዛሬም ነገም ቀንደኛና ቁ. 1 ጠላትህ ብአዴን ነው!!! ቀድመህ በዚህ የወያኔ/ኦሕዴድ ቀኝ እጅ ፀረ አማራ የጥፋት ኃይል ላይ ተነሥ!!! ሞት ለብአዴን!!!

ጠላትህ ብአዴን ብቻ ሳይሆን የዚህ ፀረ አማራ የጥፋት ኃይል ብአዴን አጋር መሆኑን ያለሐፍረት የሚገልጸውና አብሮት እየሠራ ያለው የካድሬ ጥርቅም አብንና ዐሥራትም ጭምር ናቸው!!! ብታውቅ ዕወቅ ባታውቅ የራስህ ጉዳይ!!!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው