March 25, 2020
Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13390788
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13390789/amharic_6b5f2454-2913-4ff5-b55c-b31d2f6fa5ff.mp3
ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ – በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የምሥራቅ ጎጃም አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የሁለቱ ሲኖዶሶች ውህደት ስላስገኛቸው ፋይዳዎች፣ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን አስተዋፅኦዎችና በባሕር ማዶ ለሚኖሩ የእምነቱ ተከታይ ኢትዮጵያውያን ያላቸውን ምክረ ሃሳብ ያጋራሉ።