April 3, 2020

Source: https://amharic.voanews.com

html
https://gdb.voanews.com/55105C27-6F3E-4E0C-81CF-9BA51B1D651D_w800_h450.jpg

የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመቆጣጠር የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የተለያዩ ርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ።ከእነዚህ ርምጃዎች መካከል የተወሰኑት የመንቀሳቀስ መብትን በመሰሉ  የዜጎች መብቶች ላይ ገደብ የሚጥሉ ናቸው።

እነዚህ የዜጎችን የጤና ደህነነት ታሳቢ ተደርገው እንደተጣሉ የሚነገርላቸው ገደቦች የህግ መሰረት አላቸው የላቸውም በሚለው ላይ ግን ሙግቶች ይነሳሉ። እነዚህን ገደቦች ከመጣል በፊት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጅ አስፈላጊ ነው አይደለም? የሚል ህገመንግስታዊ ሙግትም አለ።

ለእነዚህ እና ተያያዥ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ሀብታሙ ስዩም ከአቶ እንዳልካቸው ገረመው ጋር ቆይታ አድርጓል።

አቶ እንዳልካቸው የህገመንግስታዊ ህግ እና መንግስታዊ አስተዳደር ምሁር ናቸው።ፌዴራሊዝምን ጨምሮ በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ምርምር ከማድረግ አልፈው በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመምህርነት አገልግለዋል።

የኮቪድ 19 መከላከያ እርምጃዎች ህገ-መንግስታዊነት

ሚያዚያ 04, 2020

አጋሩ

ዋሽንግተን ዲሲ — 

please wait

የኮቪድ 19 መከላከያ እርምጃዎች ህገ-መንግስታዊነት

by

16 kbps | ኤምፒ3

32 kbps | ኤምፒ3

ps | ኤምፒ3