April 13, 2020
Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13444568
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13444569/amharic_906f9f7f-f84b-4b5d-a099-654a894c86c8.mp3
ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ – በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤናና ምጣኔ ኃብት መምህር፤ ሰሞኑን “COVID – 19 pandemic in Africa continent: forecasts of cumulative cases, new infections, and mortality” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናትና አውስትራሊያ እንደምን ኮሮናቫይረስን እየተከላከለች እንዳለች ይናገራሉ።