April 14, 2020
Source: https://amharic.voanews.com/a/Ethiopian-human-rights-commission-ehrc-4-14-2020/5371661.html
https://gdb.voanews.com/26A79100-92C2-4768-9188-3FBF9DB3C4C5_cx3_cy3_cw86_w800_h450.jpg
ሚያዚያ 14, 2020
- መለስካቸው አምሃ

አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)አሁን በሥራ ላይ የዋለውን የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅና ደንብ አፈፃፀምን በተመለከተ ለመንግሥት ምክረ ሐሳብ አቀረበ።
ኮሚሽኑ በዝርዝር ደንቡ ላይ አስቸኳይ ጥናት አድርጎ ሊስተካከሉ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ምክረ ሐሳብ እንደሚሰጥም አስታወቀ።
የሕግ አስከባሪ ተቋማት በማናቸውም ሁኔታ ሊገደቡ የማይችሉ መሰረታዊ መብቶችን እንዲያከብሩና እንዲያስከብሩ አሳሰበ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
ኢሰመኮ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅና ደንብ አፈፃፀምን በተመለከተ
by ቪኦኤ