የኢትዮጵያ የጤና ዳታ የተሰኘው ድረ-ገጽ በኢትዮጵያ እናው በመላው አፍሪካ ላይ ከኮቪድ 19 ጋር ተያይዘው በተለያዩ መግስታዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተዓማኒ ምንጮች ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰራጩ መረጃዎች በአንድ ቦታ ላይ ተሰባስበው እንዲገኙ የሚያግዝ እና ከእንግሊዘኛ በተጨማሪም በአማርኛ፣ ትግረኛ፣ ሶማሌኛ እና ኦሮምኛ ቋንቋዎች አገልግሎት የሚሰጥ ድረ-ገጽ ነው፡፡…… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ