Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-politics-5-8-2020/5412299.html
https://gdb.voanews.com/B7301AFD-F0E4-4426-BC2F-28B3DBBF58E5_w800_h450.jpg

logo

ግንቦት 09, 2020

ባህር ዳር — የጋራ አቋም ያላቸው ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች በሌሉበት ሃገር፣ የሽግግር መንግሥት ይመስረት ማለት ሃገሪቱን ለከፋ ብጥብጥ እንደሚዳርግ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ።

የአማራ ዴሞክራሴያዊ ንቅናቄ/አብን/ እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ/አዲኃን/ በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳይ ላይ አቋማቸውን ለአሜሪካ ድምጽ አስረድተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ

by ቪኦኤ