Source: https://amharic.voanews.com/a/Ethiopia-politics-5-12-2020/5416458.html
https://gdb.voanews.com/236D40D3-BDEB-477A-9D73-035E0C1B480E_w800_h450.jpg

ግንቦት 12, 2020

ፎቶ ፋይል፦ አቶ ዳውድ ኢብሳ

ፎቶ ፋይል፦ አቶ ዳውድ ኢብሳ

አዳማ — ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ችግር ለመፋታት ፖለቲካዊ ሥምምነት ላይ መድረስ አስፈላጊ መሆኑን ትብብር ለህብረ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፌዴራሊዝም ገልጿል።

ትብብሩ የሕገ መንግሥትና የመንግሥት ክፍተት እንዳይፈጠር ከመንግሥት የተውጣጣ የባለሙያዎች ስብስብ ምክር ቤት ክትትል እየተደረገበት ለመጭው አንድ ዓመት ሃገሪቱን እንዲመራ ሀሳብ አቅርቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ለመጭው ጊዜ የፖለቲካ መፍትሄ ሃሳብ ቀረበ

by ቪኦኤ