ግንቦት 13, 2020

ፎቶ ፋይል፦ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ፎቶ ፋይል፦ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አጋሩ

አዲስ አበባ — 

መንግሥት ለድርድርና ብሄራዊ መግባባት እና የጋራ መፍትሄ ለማምጣት ዝግጁ መሆን እንደሚገባው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት(መድረክ)አሳሰበ። ወሳኝ በሆኑ ልዩነቶች ላይ ለመደራደርም የመፍትሄ ሃሳብ የያዘ አማራጭ ሰጥቷል። ሀሳቡን ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዳቀረበ አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መድረክ የመፍትሄ ሃሳብ አቀረበ

by ቪኦኤ