የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየው የፖለቲካ ሁኔታ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ። ፓርቲው በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ላይ ባወጣው መግለጫው እንዳመለከተው ሃገሪቱ ከገባችበት ችግር ውስጥ እንድትወጣ የበኩሉን ሚና ለመጫወት መዘጋጀቱን የፓርቲው መሪ ወ/ሮ ቆንጅት ብርሃኔ ተናግረዋል።

https://www.dw.com/am/%E1%8A%A2%E1%88%85%E1%8A%A0%E1%8D%93-%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8B%A8%E1%8D%96%E1%88%88%E1%89%B2%E1%8A%AB-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%89%B0%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%89%80%E1%8B%8D-%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%88%84%E1%8B%B0-%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%88%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%88%88/a-53443160
  1. ኢህአፓ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ | ኢትዮጵያ | …https://www.dw.com/am/ኢህአፓ-የኢትዮጵያ-የፖለቲካ…ኢሕአፓ ሃገሪቱ ከገባችበት ችግር ውስጥ እንድትወጣ የበኩሉን ሚና ለመጫወት መዘጋጀቱን አስታወቀ ቀን 14.05.2020 ቁልፍ ቃላት …

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:43

ኢሕአፓ ሃገሪቱ ከገባችበት ችግር ውስጥ እንድትወጣ የበኩሉን ሚና ለመጫወት መዘጋጀቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየው የፖለቲካ ሁኔታ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ። ፓርቲው በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ላይ ባወጣው መግለጫው እንዳመለከተው ሃገሪቱ ከገባችበት ችግር ውስጥ እንድትወጣ የበኩሉን ሚና ለመጫወት መዘጋጀቱን የፓርቲው መሪ ወ/ሮ ቆንጅት ብርሃኔ ተናግረዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ