Source: https://amharic.voanews.com/a/tigray-in-arena-response-6-18-2020/5467913.html
https://gdb.voanews.com/4A61C918-36D7-423F-827E-A37C12657B5D_cx29_cy12_cw71_w800_h450.jpg
ሰኔ 18, 2020

መቀሌ
መቀሌ — በቅርብ ግዜ በትግራይ ክልል “ትግራይ ሃገር መሆን አለባት” በማለት በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማካሄድ የተመሰረት የትግራይ ነፃነት ፓርቲ (ውድብ ናፅነት ትግራይ) ስለያዘው ፕሮግራም ሪፖርት ማቅረባችን ይታወቃል።
ትግራይ ከኢትዮጵያ ተነጥላ የራስዋ ሃገር ትመስርት በሚል ጉዳይ ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዓምዶም ገብረስላሴ አስተያየታቸውን ጠይቀናል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በትግራይ ነፃነት ፓርቲ መግለጫ ላይ የዓረና ፓርቲ አስተያየት
by ቪኦኤ
የትግራይ ነፃነት ፓርቲ – በመቀሌ
Source: https://amharic.voanews.com/a/tigray-sessions-party-6-17-2020/5466837.html
https://gdb.voanews.com/4A61C918-36D7-423F-827E-A37C12657B5D_cx8_cy0_cw93_w800_h450.jpg
ትግራይ ክልልን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ሃገ
ሰኔ 17, 2020

መቀሌ
መቀሌ — ትግራይ ክልልን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ሃገር ለማድረግ መስራት ዋና ዓላማና ግብ ያደረገ ፓርቲ የመሥራች ጉባኤውን አካሄደ።
ራሱን የትግራይ ነፃነት ፓርቲ ብሎ የሰየመው ይህ ፓርቲ በአለፈው ቅዳሜ እና እሁድ በመቀሌ ከተማ የመስራች ጉባኤውን በማካሄድ የፓርቲው ሕገ ደንብና ፕሮግራም በማፅደቅ መሪዎቹን መርጧል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የትግራይ ነፃነት ፓርቲ – በመቀሌ
by ቪኦኤ
