Source: https://amharic.voanews.com
ሰኔ 21, 2020

WeAspire
ዋሺንግተን ዲሲ — “የአገራችን ጉዳይ ግድ ይለናል:: የበኩላችንን ማዋጣት እንሻለን .. ለወገናችን የመድረስ ግዴታ አለብን። ለህዝባችን ጥቅም እንቆማለን::” .. በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰባሰቡ በአገር ውስጥና በተለያዩ የውጭ አገራት የሚኖሩ በልዩ ልዩ የሞያ መስክ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮያውያን ናቸው::
በተለይ በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ስለሚያደርጉት እንቅስቃሴ ከቡድኑ አባላት ከሶስቱ ጋር ተወያተናል::
ተከታታይ ክፍል ውይይቶቹን ከዚህ ያድምጡ።
WeAspire ማናቸው?
WeAspire Grand EthiopianRenaissance Dam
by ቪኦኤ