June 29, 2020
Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13684130
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13684131/amharic_56fbcd0d-cd65-4900-8d63-4f8572e5fa57.mp3
አገርኛ ሪፖርት – የደቡብ ኦሞ ዞን 16 ብሔረሰቦችን የያዘ በመሆኑ ራሱን ችሎ በክልል እንዲደራጅ ጥያቄ ማቅረቡንና ኢዜማ – በአሁኑ ወቅት የሚነሱ የክልል እንሁን ጥያቄዎች በመንግሥት ካድሬዎች የሚነሱ እንጂ የሕዝብ ጥያቄዎች የተነጸባረቁባቸው እንዳልሆነ መግለጹን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
