ሰኔ 29, 2020

በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን

በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አስተያየቶችን ይዩ

አዲስ አበባ — “በወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ፕሬዚዳንት ሰብሳቢነት በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የተደረሰው ስምምነት ድርድሩ ወደ አፍሪካ መመለሱን ያረጋገጠ ነው” ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ግድቡን የመሙላት ሥራም ቀደም ሲል በወጣው ዕቅድ መሠረት እንደሚከናወን ኃላፊው አቶ ንጉሡ ጥላሁን አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኅዳሴ ጉዳይ የአፍሪካ ኅብረት መግባት

by ቪኦኤ