logo

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopians-vigil-and-demonstration-in-st-paul-mn-hachalu-07-10-2020/5499140.html
https://gdb.voanews.com/3098AB5D-312D-4C98-88C3-926993B1D084_w800_h450.jpg

ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰ ሐምሌ 12, 2020

ሚኔሶታ ዋና ከተማ ሴንት ፖል ውስጥ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ትናንት ምሽት ላይ ሻማ የማብራት ሥነ ሥርዓት አድርገዋል። ዋሺንግተን፤ ዲሲ — 

ለሃጫሉ ሁንዴሳና የእርሱን መገደል ዜና ተከትሎም በብዙ ንፁሃን ላይ ስተፈፀመው ግድያና ጥፋት እንዲሁም ለሃጫሉና ለሌሎቹም ቤተሰቦች ኀዘናቸውን የገለፁት ተሣታፊዎች ለኢትዮጵያ መንግሥትም ጥያቄ አቅርበዋል።

የኢትዮጵያዊያን ሠልፍ በሴንት ፖል፤ ሚኔሶታ

by ቪኦኤ