
ሐምሌ 25, 2020

ፎቶ ፋይል፦ የምግብ እርዳታ ለማመቀበል ፕሪቶሪያ /ደቡብ አፍሪካ/
ዋሺንግተን ዲሲ — የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች በገጠማቸው ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ሳቢያ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ በታዳጊ ሃገሮች ውስጥ በድኅነት የሚኖሩ በከባድ ረሀብና በሽታ እየተጠቁ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
ሊሳ ሽላይን ከጄኔቭ ለቪኦኤ ዘግባለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በኮቪድ-19 ምክንያት ታዳጊ ሃገሮች በከባድ ረሃብና በሽታ እየተጠቁ መሆናቸው ተገለፀ
by ቪኦኤ