
Source: https://amharic.voanews.com/a/pm-abiy-and-opposition-party-leaders-discussed-issues-of-current-national-issues-7-30—2020/5524119.html
https://gdb.voanews.com/BD3B8EB6-4027-4A88-9C3E-A63EE6339CED_cx0_cy11_cw0_w800_h450.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ባደረጉት ውይይት መንግሥት የጀመረው ህግን የማስከበር እርምጃ በብዙዎች ሲደገፍ ቅሬታዎችም ተንፀባርቀዋል።
በብሔራዊ መግባባት ላይ ተከታታይ ውይይቶች ለማካሄድ የመነሻ ጥናቶች የሚያቀርብ ኮሚቴም ተመስርቷል።
ሐምሌ 30, 2020
- መለስካቸው አምሃ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ፤ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና
አዲስ አበባ — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ባደረጉት ውይይት መንግሥት የጀመረው ህግን የማስከበር እርምጃ በብዙዎች ሲደገፍ ቅሬታዎችም ተንፀባርቀዋል።
በብሔራዊ መግባባት ላይ ተከታታይ ውይይቶች ለማካሄድ የመነሻ ጥናቶች የሚያቀርብ ኮሚቴም ተመስርቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የጠ/ሚ ዐቢይ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ውይይት
by ቪኦኤ