July 31, 2020Konjit Sitotaw

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 8,957 የላብራቶሪ ምርመራ 915 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ 187 ሰዎች አገግመዋል።

Image