https://www.facebook.com/BBCnewsAmharic/videos/2654082161506335/

የኢትዮጵያን ታሪክ የአፍሪካ ታሪክ ማስተማሪያ ሆኖ የቀረበበት መድረክ በየዓመቱ በኒው ኦርሊንስ የአፍሪካ አሜሪካውያን በዓል ይከበራል። የክብረ በዓሉ ዓላማ አፍሪካ አሜሪካውያን ከቅኝ ግዛት ነጻ ሲወጡ ቀደምት አሜሪካውያን ያደረጉላቸውን እርዳታ ለመዘከር ነው። በበዓሉ ላይ በተለያዩ አልባሳት መዋብ እና የአፍሪካን ታሪክ በተለያዩ መንገዶች መንገር ይጠበቃል። በዘንድሮው በዓል ላይ ዴሞንድ ሜላንኮን የተባለው ግለሰብ የኢትዮጵያን ታሪክ እንደ አፍሪካ ታሪክ ማስተማሪያነት ተጠቅሞበታል።

የኢትዮጵያን ታሪክ የአፍሪካ ታሪክ ማስተማሪያ ሆኖ የቀረበበት መድረክ3 ነሐሴ 2020
በየዓመቱ በኒው ኦርሊንስ የአፍሪካ አሜሪካውያን በዓል ይከበራል። የክብረ በዓሉ ዓላማ አፍሪካ አሜሪካውያን ከቅኝ ግዛት ነጻ ሲወጡ ቀደምት አሜሪካውያን ያደረጉላቸውን እርዳታ ለመዘከር ነው።
በበዓሉ ላይ በተለያዩ አልባሳት መዋብ እና የአፍሪካን ታሪክ በተለያዩ መንገዶች መንገር ይጠበቃል።
በዘንድሮው በዓል ላይ ዴሞንድ ሜላንኮን የተባለው ግለሰብ የኢትዮጵያን ታሪክ እንደ አፍሪካ ታሪክ ማስተማሪያነት ተጠቅሞበታል።