August 6, 2020

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9068 የላብራቶሪ ምርመራ 564 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ9 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ  429 ሰዎች አገግመዋል።

Image