
Source: https://amharic.voanews.com/a/nile-and-awash-study-center-in-wollo-university-8-6-2020/5533560.htmlhttps://gdb.voanews.com/D34AB4D2-8FCD-48AA-90EA-7448B8B87E72_cx0_cy5_cw0_w800_h450.png
ነሐሴ 06, 2020

Wollo University
ደሴ — በአባይና አዋሽ ወንዞች ላይ ምርምርና ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ወሎ ዩኒቨርሲቲ አቋቋመ። የማዕከሉ መቋቋም ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ኃብቶቿን በአግባቡ እንድትጠቀም ከማድረግ ባለፈ የዓለም አቀፉን ኅብረተሰብ የተዛቡ ምልከታዎች በማረምም የላቀ ሚና ይጫወታል ተብሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በአባይና በአዋሽ ላይ ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ተቋቋመ
by ቪኦኤ