August 7, 2020
Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/109247
Serbian Orthodox Church
Genocide of Orthodox Christians and Minorities in Ethiopia
የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ የተካሄደውን የዘር፣ ሃይማኖት ፍጅትና የአናሳ ብሄር ብሄረሰቦች ጥቃትን አወገዙ፡፡
Bottom of Form
‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት ልዩ ልዩ መረጃዎች መሰረት አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች ንፁሃን ዜጎች ላይ እርምጃ በመውሰድ ግድያና ጭፍጨፋ መፈፀማቸውን ገልፀዋል፡፡ ከሃጫሉ ሁንዴሳ ታዋቂው የኦሮሞ ዘፋኝ ግድያ በኃላ የተጀመረው ኦሮሞ ያልሆኑ ማህበረሰቦች ላይ ጥቃት መፈጸሙንና በዚህም ምክንያት ጥቂት ሰዎችን ፖሊስ በግድያ ወንጀል ጠርጥሮ አስሮል፡፡ እንደ መስክ ሪፖርት ዘገባ መሰረት ክርስትያኖች በጣም አሰቃቂ ጊዜ በኦሮሞ ክልል ውስጥ አሳልፈዋል፡፡በክልሉ ውስጥ የተለያዩ አመለካከት ያላቸው አንጃዎች ይገኛሉ አንዳንዶቹ የብሄር ብሄርተኞች ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ የሃይማኖት አክራሪዎች ናቸው፡፡ ብዙዋቹ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉትና የጥቃቱ ሰለባ የሆኑት አንገታቸው የተሰየፈና ሰውነታቸው የተተለተለ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታዬች የሆኑ የአማራ ብሄር ተወላጆች ናቸው፡፡ ሌሎች የጥቃቱ ሰለባዎች ደግሞ ጉራጌ፣ ወላይታ፣ ትራዋይ፣ ጋሞ ብሄሮች እንደሆነ ተገልፆል፡፡ የመንግስት ኃይል ድርጊቱ በተፈጸመበት ሥፍራ ምንም እንዳልነበር እንዲሁም ግድያው የተፈፀመው በቢላዋችና በሽጉጦች እንደነበር ታውቆል፡፡ ማንም ሰው ሊያስቆማቸው አሊያም ጣልቃ መግባት አልተቻለውም፡፡ ከግድው በኃላ የመንግስት ወታደሮች ደርሰው በቦታው እንደሰፈሩ ታውቆል፡፡››
“Various reports from Ethiopia state that various radical Oromo groups back in action, killing and murdering innocent non-Oromo ethnic population. All began with the killing of the popular Oromo musician Haacaaluu Hundeessaa earlier this week. His murder unleashed the terror on non-ormo ethnic communities by Ormo radicals. The police detained a few people in response to the murder. According to the field report “These were the most horrific days for Christians in the Oromo region. There are different factions in the region. Some are ethno-nationalist and others are religious. The majority of those who got killed in a brutal way (beheaded and mutilated) are Orthodox Christian of Amhara Ethnicity. The other targets were Gurage, Wolayita, Tigreans, and Gammo ethnicities. No governmental forces were present in the scene. The murders were armed with knives and guns. Nobody stopped nor interfered. After the massacre, government soldiers are deployed.”
‹‹ በቦርከና ዶት ኮም በቅርቡ በቀረበው ሪፖርት መሠረት (ማህበረ ቅዱሳን) አቡነ ሄኖክ የምእራብ አርሲ ሀገረ ስብከት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚገኝ)እንደገለጹት ከሆነ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ዓላማ በማድረግ ኢላማነት ያነጣጠረ ግድያ ተፈፅሞል፣ ተገድለዋል፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው ብሄር ተኮር አልነበረም ነገር ግን በእዛ መንገድ ነበር የተገለጸው፡፡ አስቀድሞ በታቀደው አክራሪዎች ከ239 (ሁለት መቶ ሠላሣ ዘጠኝ) የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እንደተገደሉ እንዲሁም 3362 የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እንደተፈናቀሉ፣ትምህርት ቤቶች፣ ክሊኒኮች፣ የንግድ ሱቆችና መኪኖች እንደወደሙና እንደጋዩ አቡነ ሄኖክ ገልጸዋል፡፡ ፅንሰኛው የኦሮሞ እስላም ጃዋር መሃመድ እና ተከታዬቹ አክራሪ ጋንግስተሮች ኦሮሞ ያልሆኑ ማህበረሰቦችን ሲያስፈራሩቸው፣ በተለይ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ሲዝቱባቸው ቆይቷል፡፡ ጅዋር መሃመድ እና ሌሎች ፅንፈኛ የኦሮሞ አክራሪዎች በመንግሥት ታስረዋል፡፡ ሆኖም ባህር ማዶ ባሉ የኦሮሞ ዲስፖራዎች እንዲፈቱ ዘመቻ ከፍተዋል፡፡በ2019 እኤአ ፅንፈኛ የኦሮሞ አክራሪዎች ብዛት ያላቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ሰዎች ተጠቅተዋል፣ ተገለዋል፡፡ እንዲሁም 30 (ሠላሳ)የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያኖችና ኢንስቲቲውሽኖች ተቃጥለው ወድመዋል፡፡››
“In a recent report published by borkena.com (siting Mahibere Kidusan), Archbishop Abune Henok, Primate of the diocese of West Arsi (located in the Oromo region) stated that Orthodox Christians were purposefully targeted and killed. The attack was not just ethnic-based, but it was presented in that manner. The pre-planned attack by radicals killed more than 239 Orthodox Christians. More than 3362 Orthodox Christians were displaced. Many Orthodox Christians schools, clinics, entrepreneurial ventures, vehicles were also destroyed, according to Archbishop Henok. Radical Ormo Islamist Jawar Mohammed and his gang have been terrorizing Non-Ormo communities, especially Orthodox Christians. However, Jawar Mohammed and other prominent Oromo nationalists have been arrested by the government authorities. The diaspora Oromos are campaigning against the arrest. In 2019, fanatic Oromo groups attacked and killed a large number of Non -Oromo and destroyed more than 30 Orthodox Churches and institutions.”
Source: OCP
ምንጭ፡-http://www.spc.rs/eng/genocide_orthodox_christians_and_minorities_ethiopia/ Genocide of Orthodox Christians and Minorities in Ethiopia/14. July 2020