August 9, 2020

Source: https://www.gudayachn.com/2020/08/blog-post_8.html

Saturday, August 8, 2020

የኦሮምያ ክልል ባለስልጣን በዓለም ዓቀፍ ወንጀል መጠየቅ አለባቸው -በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ላይ በአሰበ ተፈሪ ፣መኢሶ እና የአሰቦት የደረሰው ጭፍጨፋ (ቪድዮ)

–  እንጨት ሸጠው ያሳደጉ እናቷን ልትረዳ በባህር በኩል አረብ ሀገር ደርሳ ያፈራችውን ንብረት እንዴት እንዳወደሙት፣

– እራሱን ለማዳን ወደ ፖሊስ ጣብያ ሸሽቶ ሲሄድ ፖሊሶቹ እራሳቸው የገደሉት፣

– ባለቤቱ እና የአምስት ዓመት ልጁ ፊት የታረደው አባት፣ልጁ አሁን የአዕምሮ ህመምተኛ ሆኗል፣

– አስከሬን አነሳህ ተብሎ አሁንም ፖሊስ እየፈለገው ያለ ክርስቲያን

 – ቤተክርስቲያን ስረዳ የነበረ ለፍልሰታ በየዓመቱ ለሚያስቀሱ ሁሉ ንፍሮ የሚያድለው ምዕመን ታርዷል።