August 8, 2020

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 10,919 የላብራቶሪ ምርመራ 801 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ 292 ሰዎች አገግመዋል።

Image