August 9, 202

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,035 የላብራቶሪ ምርመራ 565 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ  499 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 22,818 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 407 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,206 ናቸው።

Image