August 12, 2020

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 14,540 የላብራቶሪ ምርመራ 943 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ23 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 338 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 25,118 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 463 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,034 ደርሰዋል።

Image